በዐብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ መሪነትእየተስፋፋ የመጣውን የፅንፈኛ ኦሮሙማ የጥፋትዘመቻ በተመለከተ ከቪዥን ኢትዮጵያ የተሰጠአስቸኳይ መግለጫ

በዐብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ መሪነትእየተስፋፋ የመጣውን የፅንፈኛ ኦሮሙማ የጥፋትዘመቻ በተመለከተ ከቪዥን ኢትዮጵያ የተሰጠአስቸኳይ መግለጫ
Vision Ethiopia

____________________________________________________________________________

ለ PDF ኮፒ እዚህ ላይ ይጫኑ (Click here for PDF version)

March 13, 2023

የዘረኛው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ በሕዝብ ትግል ተገርስሶከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ ብይ ህመድና ሽመልስ አብዲሳ መሪነትበአማራው ላይ ሲካሄድ የቆየው የኦሮሙማ የዘር ማጥፋት ዘመቻዛሬ ወደ ሌሎች ክፍሎች ተስፋፍቶ የጉራጌ የሲዳማ የወላይታየቤኒሻንጉል የሱማሌየጋምቤላና ሌሎች ወገኖቻችን በአሰቃቂሁኔታ እየተጠቁ ንብረታቸው እየተዘረፈና ሰላማዊ ነዋሪዎችእየተጨፈጨፉ ይገኛሉ::

በዘር ማጥፋትበታሪክ ክለሳ በባህል ምረዛበሃይማኖት ብረዛበሃብት ዝርፊያና በእርስት ቅሚያ ላይ የተመርኮዘውየኦሮሙማኋላ ቀርና ስግብግብ ስርአት አገሪቱን እያናወጠ ይገኛል::

በቅርቡ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በኦርቶዶክስቤተክርስቲያን ሲኖዶስ ላይ ጣጠ ከፋፍሎ ማዳከምናየማፈራረስ ዘመቻ አካሂዶ አገሪቱን እንደ ድርና ማግ ያስተሳሰሯትንእሴቶች በተቀነባበረ ስልት እየበጣጠሰ ይታያል

በይበልጥምበአረሜኔያዊ ድንቁርናው ታውሮከኢትዮጵያ አልፎለመላው ጭቁን ሕዝብ መመኪያ በሆኑ ቅርሶችና የምርምርመሰረቶች ላይ ከመጠን ያለፈ ጉዳት አድርሷል::

የመላው ሕዝብ መግባ ቋንቋ የሆነውንና የፅሁፍና የምርምርመሣሪያነቱ ለም አቀፍ መድረኮች ላይ ተደናቂነት ያስመዘገቡትየአማርኛ ልሳንና የግእዝ ፊደልን ግዶና በአብዛኛው የአገሪቱክፍል በትምህርት ጥቅም ላይ እንዳይው አድርጓል::

የጥቁር ሕዝብ ነፃነት መንፀባረቂያና መመኪያ የሆነውን የአድዋድል በአል በአግባቡ እንዳይከበር በተደጋጋሚ ስተጓጎሎአል ይባስብሎም በቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በአማኞችና የአድዋበአል ኣክባሪዎች ላይ ፋሽሽታዊ እርምጃ በመውሰድ አስከፊ የታሪክጥቁር ነጥብ አስፍሮአል

የአዲስ አበባ ከተማን አስተዳደር በኦርሙማ አክራሪ መሪዎች እጅስገብቶ ብዙውን የከተማይቱን ክፍል ወደ ኦሮሚያ ክልልስተላልፎአልከዚያም በላይ ወደ መዲናይቱ መግቢያ የሆኑአካባቢ መንደሮችሸገርሚል ስያሜ ደራጅቶ በመቆጣጠርላይ ይገኛል ወደ አዲስ አበባ በነፃነት መግባትና የመውጣትእድል ዘር እየመረጠ ያግዳልበተለይም አማሮችን እየመረጠይከለክላልከዚህም አልፎ ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎችበተለይምየአማሮችን የመኖሪያ ቶች ያፈረስ ተከላካይ የሌላቸውንወገቻችንን መጠጊያና መጠለያ አጥተው እንዲሰቃ አድርጓል::

በወለጋ ሰሜን ሸዋና ተመሳሳይ ቦታ ነዋሪ የነበሩትን በሚሊዮኖችየሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ከቀያቸው አፈናቅሎ በአስር ሺዎችየሚቆጠሩትን ፈጅቶ ሲያበቃ አሁን በጉራጌና በሌሎች ወገኖችላይ ተመሳሳይ የሕግ አልባና ወንጀለኛ ድርጊቶችን እየፈፀመይገኛል::

ኢትዮጵዊነቱ በጽኑ የሚያምነ የደቡብ ክልል ለኦሮሙማበላይነት በሚያመች መንገድ በማፈራስና ከፋፍ እያዳከመይገኛልየራሳቸውን ክልል የመመስረት ጥያቄ ያቀረቡትን እንደጉራጌ ወላይታ ላሉት ዜጎቻችን ለጥያቄቸ መልስ መስጠት ቀርቶመብታቸ ለማስከበር ሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳያደርጉናድምጻቸዉን እንዳያሰሙ እየታፈኑየተባረሩ እስርድብደባና እንግልት በደል እንዲደርስባቸው ሆነዋል

በተለይም ሰሞኑን በወልቂጤና ሌሎች አካባቢዎች በሚኖረውየጉራጌ ሕዝብ ላይ እየደረሰ የሚታየው ከፍተኛ ዝርፊያ ግድያናእስራት የዚህን አስተዳደር ላቀርና ጨካኝ አረመኔ ገፅታበጉልህ የሚያሳይ ማስረጃ ሆኖ ይቆጠራል የዞኑን በጀት ለደቡብልዩ ይልና ለፌዴራሉ ይል አፈና ማስፈፀሚያ በማድውሃፍለጋ ጀሪካን ይዞ የወጣ ሰላማዊ ሰው እስከመገ ጥቃትደርሶበታል የወረዳ አስተዳዳሪዎችየመንግ ራተኞችዝብ ምክር ቤት ተመራጮች፣ ነፍሰጡርና የት እመቤቶች ሳይቀሩ ህክምና እርዳታ እንዳያገኙ ከልክለው፣ በእስር ቤት እንዲማቅቁ ተደርገዋል።

ቀደም ሲል የአማራውን ሕዝብ ለማዳከም ባለው እኩይ አላማክልሉን ለሕወሓትና ለሰሜን ሱዳን አጋልጦ እንዳስጠቃ ሁሉ ዛሬደግሞ የጋምቤላን መሬት በደቡብ ሱዳን አስወርሮ የወገናችንኃብት እንዲዘረፍ እርስቱ በውጭ ወራሪ ኃይል እንዲነጠቅናሕዝቡም በባእድ ጦር እንዲሰቃይ አድርጓል::

ሁሉም የእኔበሚል የነጣቂ መንፈስ የተለከፈው የኦሮሙማስርአት ሞኑን ትኩረቱን ወደ ታላቁ የአባይ ግድብ (GERD) መታት የዘር ማፅዳት ዘመቻ በአማራው ላይ ሲያካሄድበትበነበረው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላይ ተስፋፊነት ጦሩንእያዘመተ ይታያል::

ቪዥን ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ እንዳስገነዘበው ብይ አህመድናሽመልስ አብዲሳ መሪነት ኢትዮጵያን እያፈራረሰ ነዋሪወቿንእየጨፈጨፈና እየዘረፈ የሚገኘውን የኦሮሙማን ፋሽሽታዊስልቀጣ መግታት የሚቻለው በተቀነባበረና በተናበበ ሕዝባዊትግል ብቻ መሆኑን አጥብቆ ያምናል:: ስለሆነም ኖቻንን ከከፋችግርና እልቂት ለመታደግና አገራችንንም ከተደቀነባት አደገኛቀውስ ለማዳን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የትግል ስልቶችበመጠቀም ይህን ዘረኛ ስርዓት መታገል የግድ ይሆናልለዚህምየህልውና ትግል ጥሪ በድጋሚ ያቀርባል::

  1. በአገር ውስጥ የሚገኙ ተጠቂ ዜጎቻችን በሙሉ በሰላማዊሰልፍ በሥራ ማቆም አድማ እና ሌሎችም የኦሮሙማንየጭቆና አገዛዝ በሚጎዱ ሰላማዊ መንገዶችባለማቋረጥ ተቃውቸውንና እምቢተኝነታቸውን መግለፅ::
  2. በውጭ የሚ ፍትህ-ወዳድ ወገኖች የኦሮሙማ የጭቆናአገዛዝ የገንዘብ ምንጭ የሆኑትን መንገዶች ሁሉ ማድረቅ::በተለይም የአገዛዙን ጨካኝና አደገኛ ባህሪ ለም አቀፋዊእውቅና እንዲያገኝ በማድረግ የውጭ እርዳታ ማእቀብማስደረግና እንደ ኢትዮጵያ አየር መንግድ ያሉትን ዘረኛውመንግሥት የገንዘብ ምንጮችን መጠቀሚያ አለማድረግ:: 
  3. በአገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ተቃዋሚ ኃይሎች የጋራየትግል መርሀግብር በአስቸኳይ ነድፈው ዲሞክራሲያዊሠራር ላይ የተመረኮዘ አንድነት መፍጠር:: በተለይምየአማራው ክፍል በአንድነት ቆሞ አሁን በመጠቃት ካሉትወገኖ ጋር ኃይሉን በማቀናጀት የራሱን ህልውናና የወገኖቹንደህንነት ለመከላከል በቁርጠኝነት መነሳት::
  4. በተለያዩ መስኮች የተሰማሩ ምሁራንና  ተለያዩ ሀይማኖትተከታዮች በኦሮሙማ እየተካሄደ የሚታየውን የታሪክየእምነትና የባህል ማጥፋት ዘመቻ በሚቻለው መድረክ ሁሉአጥብቆ መዋጋት::
  5. በመጨረሻም ብይ መድ ሽመልስ አብዲሳጭፍሮቻቸው በተከታታይ የፈፀሙትን ፋሽሽታዊ ወንጀልለፍርድ አቅርቦ ወንጀለኞቹ ለተግባራቸው ተመጣጣኝ የሆነለማቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ማድረግ::

ከላይ የተዘረዘሩትን የትግል ስልቶች ተግባራዊ ለማድረግ በቂኃይልና አስተማማኘ ነባራዊ ሁኔታ አለ ብሎ እያመነ ቪዥንኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በበለጠ ትጋትና አለመሰልቸት ከጭቁንወገኖቹ ጋር በመሰለፍ በዘር ላይ የተመረኮዘውን አረመኔአገዛዝ ለመታገል ጠንክሮ እንደሚሠራ እንደገና ያረጋግጣል::

ቪዥን ኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ

Page | 1 of 2

 

Share This Post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.