በወቅታዊ የኢትዮጵያ ቀውጢ ችግሮች ላይ የተሰጠ መግለጫ ራዕይ ለኢትዮጵያ (Vision Ethiopia)፣ ወገንተኛ ያልሆነ የኢትዮጵያ ምሁራንና ባለሙያዎች ማሕበር፣ በኦሮሞ ጽንፈኞችና በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግሥት እውቅናና ድጋፍ እየተፈጸመ ያለውን፣ በብሔር ላይ…