ቪዥን ኢትዮጵያ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ቀውጢ ችግሮች ላይ የሰጠው መግለጫ

በወቅታዊ የኢትዮጵያ ቀውጢ ችግሮች ላይ የተሰጠ መግለጫ ራዕይ ለኢትዮጵያ (Vision Ethiopia)፣ ወገንተኛ ያልሆነ የኢትዮጵያ ምሁራንና ባለሙያዎች ማሕበር፣ በኦሮሞ ጽንፈኞችና በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግሥት እውቅናና ድጋፍ እየተፈጸመ ያለውን፣ በብሔር ላይ…